Finot Logo
SHAMPOO AND LIQUID DETERGENT MACHINE
SHAMPOO AND LIQUID DETERGENT MACHINE

500L Shampoo and Liquid detergent making machine (ፈሳሽ ሳሙና መምቻ ማሽን)

ማሽኑ ሻምፓ፣ኮንዲሽነር እና ፈሳሽ ሳሙና ለማምረት የሚያገለግል ሲሆን ማሽኑ በፈለጉት መጠን እና በፈለጉት ብዛት ማስወገጃ የሚሰራ ሲሆን ሰራዎትን በፍጥነት እና በጥራት ለማከናወን የሚያስችል ማሽን ነው።

ማንኛውንም ከዚህ ዝቅተኛ ወይን ከፍተኛ እንደ ፍላጎቶ እናመርታለን

የተሰራበት ቁስ

Plastic tanker, Mild steel and Stainless steel

Size(L x W x H)

900 x 900 x 1820

Gross Load

86 ኪ.ግ

የኃይል ፍጃታ

1.5ኪሎዋት-220ቮልት/380ቮልት

አቅም

በአንድ ባች 500ሌትር

Optration

semi-automatic

የጥገና ዋስትና

1 ዓመት

135,225.00Br

Quantity

Related Products

Recently Viewed Products

You haven't viewed at any of the products yet.

Need Custom Machine or Design?

በአጭር ጊዜ፣ በተመጣጣኝ ዋጋ እና በምርጥ ጥራት ፍላጎትዎን እውን እናድርጋለን። መልእክትዎን ይላኩልን እና እናገኞታለን!

Shopping Cart
Shopping cart
There are no products in the cart!
Continue shopping
0