Finot Logo

ከጠበቁት በላይ እጅግ ቀላል ነው

ምርቶቻችንን በቀላሉ ያግኙ።

1
ይምረጡና ይዝዙ
Choose your desired product and order at our product page.
2
ልዩ መስፈርቶትን ይንገሩን
የእርስዎን ልዩ ፍላጎቶች ለመስማት ዝግጁ ነን። መልእክት ብቻ ያስቀምጡልን።
3
ማሽኖትን ይውሰዱ
እንዴት እንደሚሰራ ይሰልጥኑ፣ ይሞክሩት እና ይውሰዱት። ይሃው ነው!

Carpet Spinner Machine/ምንጣፍ መጭመቅያ ማሽን

The machine is used to squeeze carpet 95% with short period of time and also the machine have the following features it is easy to use and maintain, providing high quality deep cleaning most importantly it have carpet rewind system.   

ModelSpin F2700Spin F3300Spin F4200
የተሰራበት ቁስ Stainless steel and Galvanized steel Stainless steel and Galvanized steel Stainless steel and Galvanized steel
መጠን(ሚ.ሜ) ር x ወ x ቁ3000 x 1280 x 14003600 x 1280 x 14004500 x 1280 x 1940
Diameter and length of inner drum(mm)Ø400 x 2700Ø400 x 3300Ø400 x 4200
Max.carpet width and length(mm) W x L2500 x 50003000 x 50004000 x 5000
የማሽኑ ክብደት380Kg463kg590kg
የኃይል ፍጃታ4KW-380v 5.5KW-220/380v7.5KW-380v
Price with VAT(ETB) 379,350.00 ETB436,050.00 ETB546,750.00 ETB
Maintenance Warranty1 ዓመት
ማስታወሻ 1 The machine includes speed control and rewind system
ማስታወሻ 2 ማንኛውንም ከዚህ ዝቅተኛ ወይን ከፍተኛ እንደ ፍላጎቶ እናመርታለን

Bar Soap making Machine/የልብስ፣የገላ እና አጃክስ ሳሙና ማምረቻ

The machine is used to produce bar soap. Starting from mix the products ingredients till stamping & making the bar soap in different size and grams. Due to its domestic nature we provide every accessory’s infinitely.  

የምርት ስምBar Soap Making Machine with semi automatic cutterBar Soap Making Machine with full automatic cutter
የተሰራበት ቁስማየልድ ስቲልማየልድ ስቲል
መጠን(ሚ.ሜ) ር x ወ x ቁ2900 x 2128 x 21802900 x 2128 x 2180
የማሽኑ ክብደት1450 Kg1495
የኃይል ፍጃታ25KW-380V25KW-380V
አቅም100kg with in one hour 100kg with in one hour
የጥገና ዋስትና1 ዓመት1 ዓመት
ማስታወሻ 1The machine includes mixer, Triple roller miller Simplex plodder, Semi-automatic cutter, Stamping with die set and compressor.The machine includes mixer, Triple roller miller Simplex plodder, full automatic cutter, Stamping with die set and compressor.
ማስታወሻ 2 ማንኛውንም ከዚህ ዝቅተኛ ወይን ከፍተኛ እንደ ፍላጎቶ እናመርታለንማንኛውንም ከዚህ ዝቅተኛ ወይን ከፍተኛ እንደ ፍላጎቶ እናመርታለን
Price with VAT (ETB)1,450,000.00 ETB1,796,000.00 ETB

Alcohol distiller machine/አረቄ ማምረቻ ማሽን

The machine is used to produced alcohol in advanced way with effective cooling and perfect way of distillation system that can give high product (yield).

የምርት ስም1000L Alcohol distiller machine500L Alcohol distiller machine
የተሰራበት ቁስFood grade stainless steel and mild steelFood grade stainless steel and mild steel
መጠን(ሚ.ሜ) ር x ወ x ቁ3646 x 1435 x 27402689 x 1200 x 1786
የማሽኑ ክብደት459 Kg318 Kg
የኃይል ፍጃታwood or electric sourcewood or electric source
አቅም1000 liter500 liter
የጥገና ዋስትና1 ዓመት1 ዓመት
ማስታወሻ 1ማንኛውንም ከዚህ ዝቅተኛ ወይን ከፍተኛ እንደ ፍላጎቶ እናመርታለንማንኛውንም ከዚህ ዝቅተኛ ወይን ከፍተኛ እንደ ፍላጎቶ እናመርታለን
Price wit VAT(ETB)470,500.00 ETB320,990.00 ETB

እቃ ማንሻ ክሬን

ማሽኑ ለግንባታ ስራ የሚሆኑ እቃዎችን ማለትም አርማታ፣ብሎኬት፣ሲሚንቶ እና አሸዋ ወዘት..ከመሬት ወደ ፈለጉት ፍሎር ለማውጣት እና ለማውረድ የሚያገለግል ሲሆን ማሽኑ ከቦታ ቦታ ወይም ከፍሎር ፍሎር በቀላሉ የሚንቀሳቀስ ፣ በቀላሉ የሚገጣጠም ፣ የሚንቃቀል እና 360 ድግሬ የሚዞር ሲሆን የግንባታ ስራን የሚያቀል እና የሚያቀላጥፍ ነው

የምርት ስም200ኪ.ግ ተንቀሳቃሽ ክሬን500ኪ.ግ ተንቀሳቃሽ ክሬን1000ኪ.ግ ተንቀሳቃሽ ክሬን
የተሰራበት ቁስ ማየልድ ስቲል ማየልድ ስቲል ማየልድ ስቲል
መጠን(ሚ.ሜ) ር x ወ x ቁ2200 x 90 x 20002400 x 90 x 22002700 x 1098 x 1940
የማሽኑ ክብደት87 ኪ.ግ110 ኪ.ግ150 ኪ.ግ
የኃይል ፍጃታ0.75ኪ.ዋ-220/380ቮ 2.2ኪ.ዋ-220/380ቮ3ኪ.ዋ-220/380ቮ
የካቦ ርዝመት 15-40 ሜ15-30 ሜ15-30 ሜ
የሚንቀሳቀስበት ፍጥነት 12ሜ/ደቂቃ12ሜ/ደቂቃ14ሜ/ደቂቃ
ዋጋ(ብር) 139,950.00 ETB152,256.00 ETB180,987.00 ETB
የጥገና ዋስትና1 ዓመት
ማስታወሻ 1 ማሽኑ በቀላሉ የሚገጣጠም ፣ የሚንቃቀል እና 360 ድግሬ የሚዞር ነው
ማስታወሻ 2 ማንኛውንም ከዚህ ዝቅተኛ ወይን ከፍተኛ እንደ ፍላጎቶ እናመርታለን

የእርጎ እና የጁስ ማሸጊያ ማሽን

ማሽኑ የተለያዩ ጁሶችን፣እርጎ እና ምግብ በፈለጉት መጠን እና ሳይዝ በፍጥነት የሚያሽግ ምቹ ፣ ስራን የሚያቀላጥፉ እና ግዜ ቆጣቢ ማሽን ነው።

የምርት ስምየእርጎ እና የጁስ ማሸጊያ ማሽን
የተሰራበት ቁስ እስቴለስ እስቲል እና ማየልድ
መጠን(ሚ.ሜ) ር x ወ x ቁ300 x 140 x 336
የማሽኑ ክብደት8.7 ኪ.ግ
የኃይል ፍጃታ600ዋት-220ቮ
አቅም250-300 ፕላስቲክ/ሰዓት
የጥገና ዋስትና1 ዓመት
ማስታወሻ 1 ማሽኑ ሙቀት መቆጣጠርያ አለው
ማስታወሻ 2 ማንኛውንም ከዚህ ዝቅተኛ ወይን ከፍተኛ እንደ ፍላጎቶ እናመርታለን
ዋጋ(ብር)30,227 ETB

የኤሌክትሬክ ወተት መናጫ ማሽን

በኤሌክትሪክ የሚሰራ ወተት መናጫ ማሽን ማሽኑ ለማንኛውም የወተት ምርት የሚሆን በተወሰነ ደቂቃ ውስጥ ቅቤ ለማውጣት የሚጠቅም ሲሆን ለአጠቃቀም ምቹ ፣ግዜ እና ጉልበትን የሚቆጥብ ማሽን ነው።

የምርት ስም70L Electrical Butter churning machine30L Electrical Butter churning machine
የተሰራበት ቁስFood grade stainless steel and mild steelFood grade stainless steel and mild steel
መጠን(ሚ.ሜ) ር x ወ x ቁ791 x 700 x 1200689 x 788 x 1044
የማሽኑ ክብደት48.01ኪ.ግ40 Kg
የኃይል ፍጃታ1.5KW-220/380V0.75KW-220/380V
አቅም70 ሊትር30 ሊትር
የጥገና ዋስትና1 ዓመት1 ዓመት
ማስታወሻ 1 ማሽኑ ፍጥነት መቆጣጠርያ አለውማሽኑ ፍጥነት መቆጣጠርያ አለው
ማስታወሻ 2 ማንኛውንም ከዚህ ዝቅተኛ ወይን ከፍተኛ እንደ ፍላጎቶ እናመርታለንማንኛውንም ከዚህ ዝቅተኛ ወይን ከፍተኛ እንደ ፍላጎቶ እናመርታለን
ዋጋ(ብር)96,279.00 ብር65,977.00 ETB

ለረጅም ጊዜ የሚያገለግሉ ምርቶች ከ 1 ዓመት ዋስትና ጋር

ቃላችንን ጠብቅን ቀጥሮ ሳናዛንፍ እናስረክቦታለን

ከአሑድ አስከ አሑድ የማይቋረጥ እገዛ

ሀሳቦችዎን/ፍላጎቶችዎን ወደ እውነት ለማምጣት ዝግጁ ነን

በእጅ የሚሰራ ወተት መናጫ ማሽን

የቅቤ ማውጫ ማሽን በእጅ በማሽከርከር ወተትን ወደ ቅቤነት የሚቀይር ሲሆን ከባህላዊ መንገድ የተሻለ ግዜ እና ጉልበትን የሚቀንስ ለአጠቃቀም ምቹ የሆነ ማሽን ነው።

የምርት ስምበእጅ የሚሰራ ወተት መናጫ ማሽን
የተሰራበት ቁስእስቴለስ እስቲል እና ማየልድ ስቲል
መጠን(ሚ.ሜ) ር x ወ x ቁ530 x 570 x 800
የማሽኑ ክብደት15 Kg
የኃይል ፍጃታየሰው ጉልበት
አቅም10 liter
የጥገና ዋስትና1 ዓመት
ማስታወሻ 2 ማንኛውንም ከዚህ ዝቅተኛ ወይን ከፍተኛ እንደ ፍላጎቶ እናመርታለን
ዋጋ(ብር)25,000.00 ETB

ሳሙና መቀረጫ እና ሎጎ መምቻ ማሽን

ማሽኑ ሳሙናን በፈለጉት መጠን እየቆረጠ እና የፈለጉት የሎጎ ቅርፅን በሳሙናዎት ላይ እንዲያትሙበት የሚያስችል ሲሆን ማሽኑ ለአጠቃቀም ምቹ እና የምርት ጥራት እና ብዛትን የሚያሳድግ ድንቅ ማሽን ነው

የምርት ስምሳሙና መቀረጫ እና ሎጎ መምቻ ማሽን
የተሰራበት ቁስእስቴለስ እስቲል እና ማየልድ
መጠን(ሚ.ሜ) ር x ወ x ቁ1100 x 700 x 1330
የማሽኑ ክብደት45 Kg
የኃይል ፍጃታ1.5ኪሎዋት-220ቮልት
አቅም10-20 ፍሬ/ደቂቃ
Oprationከፊል አውቶማቲክ
የጥገና ዋስትና1 ዓመት
ማስታወሻ 1ማሽኑ ኮንፕረሰር ያለው ሲሆን የሳሙናው መጠን በቀላሉ መቀየር የሚችል ነው
ማስታወሻ 2 ማንኛውንም ከዚህ ዝቅተኛ ወይን ከፍተኛ እንደ ፍላጎቶ እናመርታለን
ዋጋ(ብር)89,950.00 ብር

አጃስ ሳሙና መምቻ ማሽን

ማሽኑ አጃክስ ለማምረት የሚያገለግሉ ግቦቶችን ከማዋህድ አንስቶ የፈለጉትን የአጃክስ ቅርፅ አምርቶ እና በፈለጉት ግራም ቆርጦ የሚሰጥ ማሽን ነው።ማሽኑ እዚው ሀገር ውስጥ እንደመሰራቱ የመለዋወጫ አቅርቦት እንደልብ የሚያገኙበት ቀላል እና ምቹ ማሽን ነው።

የምርት ስምአጃስ ሳሙና መምቻ ማሽን
የተሰራበት ቁስማየልድ ስቲል
መጠን(ሚ.ሜ) ር x ወ x ቁ2900 x 736 x 1910
የማሽኑ ክብደት514 ኪ.ግ
የኃይል ፍጃታ20ኪሎዋት-220ቮልት/380ቮልት
አቅም4800-6000 አጃስ በ8 ሰዓት
የጥገና ዋስትና1 ዓመት
ማስታወሻ 1ማሽኑ ማዋሃጃ፣ አክጃስ መቁረጫ እና ኮንፕረሰር አለው
ማስታወሻ 2 ማንኛውንም ከዚህ ዝቅተኛ ወይን ከፍተኛ እንደ ፍላጎቶ እናመርታለን
ዋጋ(ብር)750,000.00 ETB

የተለየ ማሽን ወይም ዲዛይን ይፈልጋሉ?

በአጭር ጊዜ፣ በተመጣጣኝ ዋጋ እና በምርጥ ጥራት ፍላጎትዎን እውን እናድርጋለን። መልእክትዎን ይላኩልን እና እናገኞታለን!

ፈሳሽ ሳሙና መምቻ ማሽን

The machinery is useful for manufacturing of shampoo liquid liquid soap ,shower jell and others as wanted amount number of drainage system in which the work can done fast & high quality.

የምርት ስም500L liquid detergent making machine1000L liquid detergent making machine2000L liquid detergent making machine
የተሰራበት ቁስፕላስቲክ፣እስቴለስ እስቲል እና ማየልድ ስቲልፕላስቲክ፣እስቴለስ እስቲል እና ማየልድ ስቲልፕላስቲክ፣እስቴለስ እስቲል እና ማየልድ ስቲል
መጠን(ሚ.ሜ) ር x ወ x ቁ900 x 900 x 18201125 x 1125 x 19201325 x 1325 x 2500
የማሽኑ ክብደት86 ኪ.ግ86 ኪ.ግ86 ኪ.ግ
የኃይል ፍጃታ1.5ኪሎዋት-220ቮልት/380ቮልት2.2ኪሎዋት-220ቮልት/380ቮልት4ኪሎዋት-220ቮልት/380ቮልት
አቅም በአንድ ባች 500ሌትርበአንድ ባች 1000ሌትርበአንድ ባች 2000ሌትር
ዋጋ(ብር) 135,225.00 ብር156,976.00 ብር209,776.00 ብር
የጥገና ዋስትና1 ዓመት
ማስታወሻ 2 ማንኛውንም ከዚህ ዝቅተኛ ወይን ከፍተኛ እንደ ፍላጎቶ እናመርታለን

Liquid detergent making machine (ፈሳሽ ሳሙና፣ሻንፖ፣ሻወር ጄል እና በረኪና ፣ መምቻ ማሽን)

The machinery is useful for manufacturing shampoo,  liquid detergent, shower jell, bleach and others as wanted amount number of drainage system in which the work can done fast & high quality.

የምርት ስም500L liquid detergent making machine1000L liquid detergent making machine2000L liquid detergent making machine
የተሰራበት ቁስፕላስቲክ፣እስቴለስ እስቲል እና ማየልድ ስቲልፕላስቲክ፣እስቴለስ እስቲል እና ማየልድ ስቲልፕላስቲክ፣እስቴለስ እስቲል እና ማየልድ ስቲል
መጠን(ሚ.ሜ) ር x ወ x ቁ3000 x 1200 x 15003175 x 1512 x 26843400 x 1610 x 2800
የማሽኑ ክብደት245 Kg273 Kg312 Kg
የኃይል ፍጃታ1.5ኪሎዋት-220ቮልት/380ቮልት2.2ኪሎዋት-220ቮልት/380ቮልት4ኪሎዋት-220ቮልት/380ቮልት
አቅም በአንድ ባች 500ሌትርበአንድ ባች 1000ሌትርበአንድ ባች 2000ሌትር
ዋጋ(ብር) 225,225.00 ETB270,977.00 ETB350,776.00 ETB
የጥገና ዋስትና1 ዓመት
ማስታወሻ 2 ማንኛውንም ከዚህ ዝቅተኛ ወይን ከፍተኛ እንደ ፍላጎቶ እናመርታለን

የእርጎ እና የጁስ እቃ ማሸጊያ ማሽን

ማሽኑ የተለያዩ ጁሶችን፣እርጎ እና ምግብ በፈለጉት መጠን እና ሳይዝ የሚያሽግ ምቹ ፣ ስራን የሚያቀላጥፉ እና ግዜ ቆጣቢ ማሽን ነው

የምርት ስም የእርጎ እና የጁስ እቃ ማሸጊያ ማሽን
የተሰራበት ቁስእስቴለስ እስቲል እና ማየልድ
መጠን(ሚ.ሜ) ር x ወ x ቁ352 x 341 x 541
የማሽኑ ክብደት42.5 ኪ.ግ
የኃይል ፍጃታ2ኪሎዋት--220ቮልት
አቅም8-16 ፕላስቲክ/ደቂቃ
የጥገና ዋስትና1 ዓመት
ማስታወሻ 1ማሽኑ ኮንፕረሰር እና ሙቀት መቆጣጠርያ አለው
ማስታወሻ 2 ማንኛውንም ከዚህ ዝቅተኛ ወይን ከፍተኛ እንደ ፍላጎቶ እናመርታለን
ዋጋ(ብር)186,986.00 ETB

አውቶማቲክ ሳሙና እና አጃክስ መቁረ ማሽን

ማሽኑ ሙሉ በሙሉ አውቶማቲክ የሆነ ሳሙና እና አጃክስ በፈለጉት ግራም የሚቆርጥ እና ሎጎ የሚያትም ሲሆን ማሽኑ ከሰዋች ንክኪ የፅዳ ፣ሰራዎትን በፍጥነት እና በጥራት ለማከናውን የሚያስችል ማሽን ነው

የምርት ስምአውቶማቲክ ሳሙና እና አጃክስ መቁረ ማሽን
የተሰራበት ቁስእስቴለስ እስቲል እና ማየልድ
መጠን(ሚ.ሜ) ር x ወ x ቁ1210 x 604 x 1240
የማሽኑ ክብደት140 Kg
የኃይል ፍጃታ2ኪሎዋት-220ቮልት/380ቮልት
አቅም80-150 ሳሙና/ደቂቃ
የጥገና ዋስትና1 ዓመት
ማስታወሻ 1ማሽኑ PLC ሲስተም እና ኮንፕረሰር አለው
ማስታወሻ 2 ማንኛውንም ከዚህ ዝቅተኛ ወይን ከፍተኛ እንደ ፍላጎቶ እናመርታለን
ዋጋ(ብር)420,000.00 ETB

በምርቶቻችን ላይ ጥያቄዎች አሎት?

ለመስማት ወይም ለመቀበል ዝግጁ ነን። ይደውሉልን ወይም ጥያቄዎችዎን ይተዉልን።

Shopping Cart
Shopping cart
There are no products in the cart!
Continue shopping
0