






ሳሙና መቀረጫ እና ሎጎ መምቻ ማሽን
ማሽኑ ሳሙናን በፈለጉት መጠን እየቆረጠ እና የፈለጉት የሎጎ ቅርፅን በሳሙናዎት ላይ እንዲያትሙበት የሚያስችል ሲሆን ማሽኑ ለአጠቃቀም ምቹ እና የምርት ጥራት እና ብዛትን የሚያሳድግ ድንቅ ማሽን ነው
የተሰራበት ቁስ | እስቴለስ እስቲል እና ማየልድ |
---|---|
Size(L x W x H) | 1100 x 700 x 1330 |
Gross Load | 45 Kg |
የኃይል ፍጃታ | 1.5ኪሎዋት-220ቮልት |
አቅም | 10-20 ፍሬ/ደቂቃ |
Optration | semi-automatic |
የጥገና ዋስትና | 1 ዓመት |
ማስታወሻ 1 | ማሽኑ ኮንፕረሰር ያለው ሲሆን የሳሙናው መጠን በቀላሉ መቀየር የሚችል ነው |
ማስታወሻ 2 | ማንኛውንም ከዚህ ዝቅተኛ ወይን ከፍተኛ እንደ ፍላጎቶ እናመርታለን |
89,950.00Br
Related Products
Related products
Recently Viewed Products
You haven't viewed at any of the products yet.
Need Custom Machine or Design?
በአጭር ጊዜ፣ በተመጣጣኝ ዋጋ እና በምርጥ ጥራት ፍላጎትዎን እውን እናድርጋለን። መልእክትዎን ይላኩልን እና እናገኞታለን!