Work is simple with our best products ጊዜዎን በአግባቡ ተጥቅመው ለኢንዱስትሪ ማሽነሪ ሀሳቦ መፍትሄን ወደ-ሚያገኙበት ስፍራ ይምጡ። እርጎን በሰዓታት ውስጥ በጥራት እና በብዛት የሚያመርት ማሽን A Machine produces high-quality yogurt within hours የልብስ እና የገላ ሳሙና ማምረቻ ማሽን ለደንበኛችን ሞክረን በማስረከብ ላይ/Bar soap making machine ጥራት ያላቸው ማሽኖች በሀገር ውስጥ ያግኙ / Get high quality machines locally. ለጁስ፣ ለእርጎ እና ለማር የሚሆን ምርጥ ማሸጊያ /The Best Packaging for Liquid & Dairy Products ጥራት ያለው እርጎ በየቀኑ/ በሰዓታት ልዩነት ያምርቱ/Quality yogurt every single day in just a few hours! እርስዎ ቦታ ብቻ ይምረጡ፤ እኛ ማሽኑን ተክለን ምርት አስጀምረን ቁልፉን ማስረከብ ፋንታችን ነው የወተት ንግድዎን የሚያሳድጉ ማሽኖች ወተት ማርጊያ፣ መናጫ ፣ ማሸጊያና ፓስቸራይዜሽን ማሽኖች/ Modern Dairy Processing Machines ምርትዎን በዘመናዊ መንገድ አሽገው ተወዳዳሪ ይሁኑ/Modernize your packaging to stay competitive ከዲዛይን እስከ ርክክብ ያለውን ምስጢር ይመልከቱ! /Discover Our Process, From Digital 3D Modeling to Client Handover! እንኳን ለጥምቀት በዓል በሰላም አደረስዎ አደረሰን።በዓሉ የአዲስ ምዕራፍና የስኬት ጅማሮ ይሁንሎት እያለ ፍኖት ኢንጂነሪንግ ስራዎች መልካም ምኞቱን ይገልፃል በፍኖት ኢንጂነሪንግ ስራዎች እያንዳንዱ ማሽን በጥናትና በኢንጂነሪንግ ስሌት ተሰልተው ፤ የሚመረቱትም በጥንካሬ እና በጥራት ነው። እምነት የሚጣልበት ፤ የረዥም ጊዜ አጋርነትን/ Trustworthy, long term partnership ከፍኖት ኢንጅነሪንግ ስራዎች ጋር አዲስ ቢዝነስ በመጀመር የገናን በዓል በስኬት ያክብሩ/In this Gena Launch your business with us. ጊዜን ቆጥቦ ትርፋማ የሚያደርግ ፤ ጨምቆ ፣ አድርቆና ጠቅልሎ የሚያቀብል የምንጣፍ መጭመቂያና ማድረቂያ ማሽን/Carpet spinner & drier machine. ሲግማ ሚክሰር፣መዳመጫ፣ቅርፅ ማውጫ ፣ መቁረጫና አርማ ማተሚያን በአንድ ላይ የያዘ በ1 ሰዓት መቶ ኪሎ ሳሙና የሚያመርት ማሽን/soap making machine ወተት ፓስቸራይዚንግ ማሽን ከአሰራር እስከ አገልግሎት ሙከራ/Milk pasteurization machine,from manufacturing to service test ለውበትና ፅዳት መጠበቂያ የሚሆኑ ቅባት፣ሎሽን፣ሻምፖ፣ፈሳሽ ሳሙናና ተያያዥ ምርቶችን ማምረቻ ማሽን።/Cosmetic & Detergents making machine ጊዜና ጉልበቶን ቆጥበው ፤ ስሞን በብዙ ምርቶች ላይ ይፃፍ።/ Save time & energy while writing your name on many products በህብረት ነባርና አዳዲስ የማሽን ዲዛይኖችን በማዘጋጀት ወደማሽንነት እንቀይራለን።/We collectively transform designs into machines አዲሱ አመት የልፋታችንን ዉጤት፣የዛሬንና የነገ ተስፋ የምናይበት ነው።/The year reflects past action, today’s & future hope. ኤሌክትሪክ በሌለበት በማንኛውም ቦታና ሰዓት ወተትን መናጥ የሚያስችል ማሽን/Churn Milk Anytime Anywhere without electric power ንግዶን/ስራዎን ለማሳደግ ማሸጊያ ማሽናችንን ይጠቀሙ።/ Using our manual sealing machine, boom your work & business. የወተት ማርጊያ ማሽናችን በብዛት ተመርቶ በማንኛውም ሰዓት እንዲወስዱት ተዘጋጅቶ ቀርቧል/Mass produced milk incubator machine. የአውቶማቲክ ማሸጊያ ማሽናችን ከመጀመሪያ እስከ መጨረሻ የምርት ጉዞ/Automatic sealing machines From Manufacture to Operation አውቶማቲክ ማሸጊያ ማሽናችንን በመጠቀም አስተሻሸጎን ያዘምኑ።/Boost your packaging by using our automatic sealing machine. ማሽኖቻችን ከማምረት በስተጀርባ ያለንን ጠንካራና የተቀናጀውን ቡድናችንን ይጎብኙ/ Visit the integrated team, behind our machines. የሳሙና ማምረቻ ማሽናችን በሙከራ ሂደት ላይ/Soap making machine in testing phase ለእርጎ ምርት የላቀ እና ቀልጣፋ የወተት ማርጊያ ማሽንAdvanced & efficient milk incubator machine for yogurt production ጊዜው የቀጠሮ ሳይሆን የአሁን ነው የሚሉለት የምንጣፍ መጭመቂያና ማድረቂያ ማሽን / Time of the moment carpet spinning machine. የፈሳሽ ሳሙና፣ የሻምፖ፣ የሻወር ጄልና የበረኪና ማምረቻ ማሽን ማብራርያ/Description of Liquid soap and shampoo making machine. እርጎ ማርግያ ማሽን/yogurt incubator machine የወርክሾፓችን ውሎ የተቀናጀ ነው/Our daily workshop schedule is arranged, including hosting you. ሁሉን በአንድ የያዘ የሳሙና ማምረቻ ማሽን/All-in-one soap making machine A call is highlights but visit gives you confidence/ ስልክ መረጃን ፤ ጉብኝት ማድረግ ደሞ መተማመን ይሰጦታል From Safe & careful packing to secure loading. "አስተማማኝ አያያዝ ከዚህ ይጀምራል ፤ በጥንቃቄ ከማሸግ እስከ አስተማማኝ ጭነት ወርክሾፓችን ይምጡና ይጎብኙ -Come & visit us; we make our machine in here. ለፍጥነት ልዩ አማራጭ የሆነ የምንጣፍ መጭመቂያና ማድረቂያ ማሽን/A unique option for speed , Carpet spinning machine SOAP MAKING MACHINE / የሳሙና ማምረቻ ማሽን ወተት መናጫ (Butter churning machine)በማይዝግ ብረት የተሰራ ወተት መናጫ(Butter churning machine made from stainless steel እንኳን ለአዲሱ አመት 2017 በሰላም አደረሳችሁ/Happy new year 2017እንኳን ለአዲሱ አመት በሰላም አደረሳችሁ እያልን አዲሱ አመት የሰላም ,የስኬት ,ሰርተን የምንለወጥበት ነግደንን የምናተርፍበት እንዲሆንን ፍኖት ኢንጂነሪንግ ስራዎች ይመኝሎታል የልብስ፣የገላ እና አጃክስ ሳሙና ማምረቻ ማምረቻ ማሽን በሰዓት ከ100-800ኪ.ግ የማምረት አቅም ያለው/Bar soap making machineBar soap making machine for laundry, Bath and Ajax soap የእርጎ እና የጁስ ማሸጊያ ማሽን/yogurt and juice sealing machineManual yogurt and juice sealing አጃክስ ሳሙና ማምረቻ ማሽን(Ajax soap making machine)Simple and easy to use with less effort for production ሳሙና ማምረቻ ማሽን ከሙሉ አውቶማቲክ መቁረጫ ጋር/Bar soap making machine with full automatic cutterBar soap making machine for laundry, Bath and Ajax soap