ከጠበቁት በላይ እጅግ ቀላል ነው
ምርቶቻችንን በቀላሉ ያግኙ።
Soap Making Machine/ሳሙና ማምረቻ ማሽን
The machine is used to produce bar soap. Starting from mix the products ingredients till stamping & making the bar soap in different size and grams. Due to its domestic nature we provide every accessory’s infinitely.
Carpet Spinner Machine/ምንጣፍ መጭመቅያ ማሽን
The machine is used to squeeze carpet 95% with short period of time and also the machine have the following features it is easy to use and maintain, providing high quality deep cleaning most importantly it have carpet rewind system.
Bar Soap making Machine/የልብስ፣የገላ እና አጃክስ ሳሙና ማምረቻ
The machine is used to produce bar soap. Starting from mix the products ingredients till stamping & making the bar soap in different size and grams. Due to its domestic nature we provide every accessory’s infinitely.
Alcohol distiller machine/አረቄ ማምረቻ ማሽን
The machine is used to produced alcohol in advanced way with effective cooling and perfect way of distillation system that can give high product (yield).
እቃ ማንሻ ክሬን
ማሽኑ ለግንባታ ስራ የሚሆኑ እቃዎችን ማለትም አርማታ፣ብሎኬት፣ሲሚንቶ እና አሸዋ ወዘት..ከመሬት ወደ ፈለጉት ፍሎር ለማውጣት እና ለማውረድ የሚያገለግል ሲሆን ማሽኑ ከቦታ ቦታ ወይም ከፍሎር ፍሎር በቀላሉ የሚንቀሳቀስ ፣ በቀላሉ የሚገጣጠም ፣ የሚንቃቀል እና 360 ድግሬ የሚዞር ሲሆን የግንባታ ስራን የሚያቀል እና የሚያቀላጥፍ ነው
የእርጎ እና የጁስ ማሸጊያ ማሽን
ማሽኑ የተለያዩ ጁሶችን፣እርጎ እና ምግብ በፈለጉት መጠን እና ሳይዝ በፍጥነት የሚያሽግ ምቹ ፣ ስራን የሚያቀላጥፉ እና ግዜ ቆጣቢ ማሽን ነው።
የኤሌክትሬክ ወተት መናጫ ማሽን
በኤሌክትሪክ የሚሰራ ወተት መናጫ ማሽን ማሽኑ ለማንኛውም የወተት ምርት የሚሆን በተወሰነ ደቂቃ ውስጥ ቅቤ ለማውጣት የሚጠቅም ሲሆን ለአጠቃቀም ምቹ ፣ግዜ እና ጉልበትን የሚቆጥብ ማሽን ነው።
ለረጅም ጊዜ የሚያገለግሉ ምርቶች ከ 1 ዓመት ዋስትና ጋር
ቃላችንን ጠብቅን ቀጥሮ ሳናዛንፍ እናስረክቦታለን
ከአሑድ አስከ አሑድ የማይቋረጥ እገዛ
ሀሳቦችዎን/ፍላጎቶችዎን ወደ እውነት ለማምጣት ዝግጁ ነን
በእጅ የሚሰራ ወተት መናጫ ማሽን
የቅቤ ማውጫ ማሽን በእጅ በማሽከርከር ወተትን ወደ ቅቤነት የሚቀይር ሲሆን ከባህላዊ መንገድ የተሻለ ግዜ እና ጉልበትን የሚቀንስ ለአጠቃቀም ምቹ የሆነ ማሽን ነው።
ሳሙና መቀረጫ እና ሎጎ መምቻ ማሽን
ማሽኑ ሳሙናን በፈለጉት መጠን እየቆረጠ እና የፈለጉት የሎጎ ቅርፅን በሳሙናዎት ላይ እንዲያትሙበት የሚያስችል ሲሆን ማሽኑ ለአጠቃቀም ምቹ እና የምርት ጥራት እና ብዛትን የሚያሳድግ ድንቅ ማሽን ነው
አጃስ ሳሙና መምቻ ማሽን
ማሽኑ አጃክስ ለማምረት የሚያገለግሉ ግቦቶችን ከማዋህድ አንስቶ የፈለጉትን የአጃክስ ቅርፅ አምርቶ እና በፈለጉት ግራም ቆርጦ የሚሰጥ ማሽን ነው።ማሽኑ እዚው ሀገር ውስጥ እንደመሰራቱ የመለዋወጫ አቅርቦት እንደልብ የሚያገኙበት ቀላል እና ምቹ ማሽን ነው።
የተለየ ማሽን ወይም ዲዛይን ይፈልጋሉ?
በአጭር ጊዜ፣ በተመጣጣኝ ዋጋ እና በምርጥ ጥራት ፍላጎትዎን እውን እናድርጋለን። መልእክትዎን ይላኩልን እና እናገኞታለን!
ፈሳሽ ሳሙና መምቻ ማሽን
The machinery is useful for manufacturing of shampoo liquid liquid soap ,shower jell and others as wanted amount number of drainage system in which the work can done fast & high quality.
Liquid detergent making machine (ፈሳሽ ሳሙና፣ሻንፖ፣ሻወር ጄል እና በረኪና ፣ መምቻ ማሽን)
The machinery is useful for manufacturing shampoo, liquid detergent, shower jell, bleach and others as wanted amount number of drainage system in which the work can done fast & high quality.
የእርጎ እና የጁስ እቃ ማሸጊያ ማሽን
ማሽኑ የተለያዩ ጁሶችን፣እርጎ እና ምግብ በፈለጉት መጠን እና ሳይዝ የሚያሽግ ምቹ ፣ ስራን የሚያቀላጥፉ እና ግዜ ቆጣቢ ማሽን ነው
| የምርት ስም | የእርጎ እና የጁስ እቃ ማሸጊያ ማሽን |
|---|---|
| የተሰራበት ቁስ | እስቴለስ እስቲል እና ማየልድ |
| መጠን(ሚ.ሜ) ር x ወ x ቁ | 352 x 341 x 541 |
| የማሽኑ ክብደት | 42.5 ኪ.ግ |
| የኃይል ፍጃታ | 2ኪሎዋት--220ቮልት |
| አቅም | 8-16 ፕላስቲክ/ደቂቃ |
| የጥገና ዋስትና | 1 ዓመት |
| ማስታወሻ 1 | ማሽኑ ኮንፕረሰር እና ሙቀት መቆጣጠርያ አለው |
| ማስታወሻ 2 | ማንኛውንም ከዚህ ዝቅተኛ ወይን ከፍተኛ እንደ ፍላጎቶ እናመርታለን |
| ዋጋ(ብር) | 186,986.00 ETB |
አውቶማቲክ ሳሙና እና አጃክስ መቁረ ማሽን
ማሽኑ ሙሉ በሙሉ አውቶማቲክ የሆነ ሳሙና እና አጃክስ በፈለጉት ግራም የሚቆርጥ እና ሎጎ የሚያትም ሲሆን ማሽኑ ከሰዋች ንክኪ የፅዳ ፣ሰራዎትን በፍጥነት እና በጥራት ለማከናውን የሚያስችል ማሽን ነው
በምርቶቻችን ላይ ጥያቄዎች አሎት?
ለመስማት ወይም ለመቀበል ዝግጁ ነን። ይደውሉልን ወይም ጥያቄዎችዎን ይተዉልን።


















