






Electrical Butter churner machine (በኤሌክትሬክ ወተት መናጫ ማሽን)
በኤሌክትሪክ የሚሰራ ወተት መናጫ ማሽን ማሽኑ ለማንኛውም የወተት ምርት የሚሆን በተወሰነ ደቂቃ ውስጥ ቅቤ ለማውጣት የሚጠቅም ሲሆን ለአጠቃቀም ምቹ ፣ግዜ እና ጉልበትን የሚቆጥብ ማሽን ነው።
| የተሰራበት ቁስ | እስቴለስ እስቲል እና ማየልድ ስቲል |
|---|---|
| Size(L x W x H) | 791 x 700 x 1200 |
| Gross Load | 48.01ኪ.ግ |
| የኃይል ፍጃታ | 1.5ኪሎዋት-220v/380ቮልት |
| አቅም | 70Lts |
| የጥገና ዋስትና | 1 ዓመት |
| ማስታወሻ 1 | ማሽኑ ፍጥነት መቆጣጠርያ አለው |
| ማስታወሻ 2 | ማንኛውንም ከዚህ ዝቅተኛ ወይን ከፍተኛ እንደ ፍላጎቶ እናመርታለን |
85,279.00Br
Related Products
Related products
Recently Viewed Products
You haven't viewed at any of the products yet.
Need Custom Machine or Design?
በአጭር ጊዜ፣ በተመጣጣኝ ዋጋ እና በምርጥ ጥራት ፍላጎትዎን እውን እናድርጋለን። መልእክትዎን ይላኩልን እና እናገኞታለን!

