Finot Logo
AJAX MAKING MACHINE
AJAX MAKING MACHINE

አጃስ ሳሙና መምቻ ማሽን

ማሽኑ አጃክስ ለማምረት የሚያገለግሉ ግቦቶችን ከማዋህድ አንስቶ የፈለጉትን የአጃክስ ቅርፅ አምርቶ እና በፈለጉት ግራም ቆርጦ የሚሰጥ ማሽን ነው።ማሽኑ እዚው ሀገር ውስጥ እንደመሰራቱ የመለዋወጫ አቅርቦት እንደልብ የሚያገኙበት ቀላል እና ምቹ ማሽን ነው።

የተሰራበት ቁስ

ማየልድ ስቲል

Size(L x W x H)

2900 x 736 x 1910

Gross Load

514 ኪ.ግ

የኃይል ፍጃታ

20KW-220v/380v

አቅም

4800-6000 አጃስ በ8 ሰዓት

የጥገና ዋስትና

1 ዓመት

ማስታወሻ 1

ማሽኑ ማዋሃጃ፣ አክጃስ መቁረጫ እና ኮንፕረሰር አለው

ማስታወሻ 2

ማንኛውንም ከዚህ ዝቅተኛ ወይን ከፍተኛ እንደ ፍላጎቶ እናመርታለን

750,000.00Br

Quantity

Related Products

Recently Viewed Products

You haven't viewed at any of the products yet.

Need Custom Machine or Design?

በአጭር ጊዜ፣ በተመጣጣኝ ዋጋ እና በምርጥ ጥራት ፍላጎትዎን እውን እናድርጋለን። መልእክትዎን ይላኩልን እና እናገኞታለን!

Shopping Cart
Shopping cart
There are no products in the cart!
Continue shopping
0