ስለፍኖት ኢንጂነሪንግ ሥራዎች በጥቂቱ
ፍኖት መንገድ ማለት ነው። መንገድ ደግሞ መሄጃ እና መዳረሻ ነው::
የምንደርስበት ደግሞ ከጉዟችን እና ከፍኖታችን ጋር አብሮ የተዛመደ ነው። " ሀ " ብለን የጀመርነውን ፍኖት እስክናጠናቅቅ መንገድ ያደክማል፣ ያዝላል ፣ ተስፋ መቁረጥም ይኖረዋል ነገር ግን ድካማችን በነገ ፍሬያችን ተስፋ ይዘን፤ ያዛለንን ሳንቆም እያረፍን፤ ተስፋ የቆረጥንበትን በፀሎት እየቀጠልን እዚህ ደርሰናል ።
ፍኖት ኢንጅነሪንግ ደግሞ የ ኢንደስትሪያል፣ የ አግሪካልቸራል እና የ ኮንስትራክሽን ማሽኖችን ለማግኛት ተመራጩ መንገድ ነው።
Finot Engineering is where you find industrial, agricultural and construction machineries.
ፍኖት በጠንካራ ሰዎች እየተመራ ለሀገራችን ተስማሚ የሆኑ ማሽኖቹን ውብ አርጎ ዲዛይን ከማረግ ጀምሮ፤ ጥራት ባለቸው ስፔር ፓርቶች አምርቶ ፤ በእጇ እስከ ማስረከብ የሚደርስ የተንሰላሰለ መንገድ ነው።
አብረውን ይጓዙ!
የአርማ መግለጫ
አደይ ...ጊዜዋን ጠብቃ በአመት ቀጠሮዋ እንደምትገኝ ....እኛም በተነጋገርንበት ውብ ዲዛይን እና ጥራት ማኑፋክቸር የማረግ ተምሳሌታችን ናት።
አደይ...አንዷ ብቻ ሳይሆን ብዙ አደዮች ሜዳውን እንደሚያሳምሩት...እኛም ከዲዛይነር እስከ ማሽኒስት: ከበያጅ እስከ ቀቢ በጋራ ውብ ስራ የመስራታችን ምሳሌያችንም ናት።
ሰዐት ማክበራችን እና ህብረታችን ውብ እና ማራኪ ስራ ከጥራት እና ጥንካሬ ጋር የመስራታችን መሰረት ሆኖልናል።
መንገዳችን ማቆሚያ የሌለው እና ብዙ ራዕይ ያለው መሆኑን ለማመልከት ደግሞ ክብን እንደማይቆመው መንገዳችን ተጠቅመነዋል።
ቁጥሮች ይናገራሉ
ዓመታት ልምድ
ልዩ ልዩ ምርቶች
ደስትኛ ድንብኞች
ለደንበኞች እገዛ
ስለፍኖት ይበልጥ ማወቅ ይፈልጋሉ?
ውስጦ ያልውን ጥያቄ ይጻፉልን፤ በደስታ እንቀበላለን