



ፈሳሽ ሳሙና መምቻ ማሽን
ማሽኑ ሻምፓ፣ኮንዲሽነር እና ፈሳሽ ሳሙና ለማምረት የሚያገለግል ሲሆን ማሽኑ በፈለጉት መጠን እና በፈለጉት ብዛት ማስወገጃ የሚሰራ ሲሆን ሰራዎትን በፍጥነት እና በጥራት ለማከናወን የሚያስችል ማሽን ነው።
| Weight | N/A |
|---|---|
| Dimensions | N/A |
| የተሰራበት ቁስ | Plastic tanker, Mild steel and Stainless steel |
| የኃይል ፍጃታ | 1.5KW-220v/380 Or 2.2KW-220v/380 Or 4KW-220v/380 based on the capacity |
| Optration | semi-automatic |
| የጥገና ዋስትና | 1 ዓመት |
| Capacity per batch | 500L, 1000L, 2000L |
| Remark | ማንኛውንም ከዚህ ዝቅተኛ ወይን ከፍተኛ እንደ ፍላጎቶ እናመርታለን |
135,225.00Br – 209,776.00Br
Related Products
Related products
Recently Viewed Products
Need Custom Machine or Design?
በአጭር ጊዜ፣ በተመጣጣኝ ዋጋ እና በምርጥ ጥራት ፍላጎትዎን እውን እናድርጋለን። መልእክትዎን ይላኩልን እና እናገኞታለን!



